Tournament Complete!

You can now print the scorecard summary and winner certificate.

የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር

Official Tournament Summary & Scorecard

📅 Date Played: May 18, 2026 @ 09:49 PM
🔢 Total Rounds: 4 Questions
👥 Contestants: 2 Active Players
🏆 Grand Champion: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት

Contestant Leaderboard

Rank Contestant Name Final Score
1 ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት 1/4
2 ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት 0/4
Moderator Signature
Tournament Director
🏆
Certificate of Victory
Sunday School Quiz Tournament
This official award is proudly presented to
ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
For displaying exceptional knowledge of biblical scriptures, spiritual history, and exemplary dedication, achieving the highest rank in the grand finale of the "የሰንበት ት/ቤት ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር".

Questions & Answers Key

Complete record of questions asked during this competition session

Question 1 ግዕዝ
"ወቅቱን ጠብቆ ፍሬ የሚሰጥ ዛፍ" ለማን ምሳሌ ነው?
⚪ ሀ) ለኃጥእ
✔️ ለ) ለጻድቅ
⚪ ሐ) ለሰነፍ
⚪ መ) ለትዕቢተኛ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] ለትዕቢተኛ ❌ Incorrect
Question 2 ግዕዝ
እግዚአብሔር በሰማይ ሆኖ ክፉዎችን ምን ያደርጋቸዋል?
✔️ ሀ) ይሳለቅባቸዋል (ይሥሕቆሙ)
⚪ ለ) ይባርካቸዋል
⚪ ሐ) ይፈራቸዋል
⚪ መ) ዝም ይላቸዋል
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] ዝም ይላቸዋል ❌ Incorrect
Question 3 ግዕዝ
በመዝሙር 7 ላይ ዳዊት "ጽድቅ" ካለኝ ፍረድልኝ ያለው ለማን ነው?
✔️ ሀ) ለራሱ
⚪ ለ) ለጠላቶቹ
⚪ ሐ) ለሳኦል
⚪ መ) ለሰሎሞን
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] ለሰሎሞን ❌ Incorrect
Question 4 ግዕዝ
ዳዊት ንጉሥ ሆኖ ከመመረጡ በፊት ሥራው ምን ነበር?
⚪ ሀ) ገበሬ
✔️ ለ) እረኛ
⚪ ሐ) ወታደር
⚪ መ) ጸሐፊ
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] ገበሬ ❌ Incorrect
Question 5 TIE-BREAKER ROUND
አንድ ቃል "ተነሽ" ሆኖ ለመነበብ በመድረሻው ሊኖረው የማይችለው ሆሄ የቱ ነው?
⚪ ሀ) ግዕዝ
⚪ ለ) ራብዕ
✔️ ሐ) ሳድስ
⚪ መ) ካዕብ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] ግዕዝ ❌ Incorrect
Question 6 TIE-BREAKER ROUND
"ንባብ" የሚለው ቃል የትኛው የቃል ክፍል ነው?
⚪ ሀ) ግስ
✔️ ለ) ስም (ዘር)
⚪ ሐ) ቅጽል
⚪ መ) መስተዋድድ
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [መ)] መስተዋድድ ❌ Incorrect
Question 7 TIE-BREAKER ROUND
"ብዙዎች በነፍሴ ላይ ተነሱ" ሲል ዳዊት ምን ማለቱ ነው?
⚪ ሀ) ሊረዱኝ መጡ
✔️ ለ) ሊያጠፉኝ ተነሱ
⚪ ሐ) ሊወዱኝ መጡ
⚪ መ) ሊያከብሩኝ መጡ
👤 Contestant: ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ሀ)] ሊረዱኝ መጡ ❌ Incorrect
Question 8 TIE-BREAKER ROUND
"እሳት ወተይ" በኃጥኣን ላይ ምን ይሆናሉ?
⚪ ሀ) ምግብ
✔️ ለ) መሣግር (ወጥመድ)
⚪ ሐ) ልብስ
⚪ መ) መጠጥ
👤 Contestant: ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት
Answered: [ለ)] መሣግር (ወጥመድ) ✔️ Correct